ወደ እቃዎች ዝርዝር

ለቀዝቃዛና ንጋሳማ ጊዜ የሚሆን ሁዲ
3,200 ብር Original price was: 3,200 ብር.2,900 ብርCurrent price is: 2,900 ብር.
የሴቶች ባለ ቁልፍ ለቀቅ ያለ ሸሚዝ፣ እጅጌ ሙሉ፣
4,400 ብር
የሴቶች ወገብ በላይ፣ ተደራቢና ሙሉ ቀሚስ የሳይዝ ሰንጠረዥ

📏 ትክክለኛ ልክዎን ያግኙ እና በር ላይ እቃ ከመመለስ ይዳኑ
በልበ ሙሉነት ማዘዝ እንዲችሉ እያንዳንዱን እቃ እንለካለን። የሚበቃዎትን ሳይዝ በሁለት መንገዶች መምረጥ ይችላሉ፦
- ካለዎት ልብስ ጋር ማነጻጸር (የሚመከር) – በደንብ የሚሆንዎትን ልብስ ይምረጡ፣ ይለኩት፣ ከዛ በምርቱ ገጹ ላይ ከተቀመጡት የልብሱ ትክክለኛ ልኬቶች ጋር ያነጻጽሩ።
ሰውነትዎን መለካት – የደረትዎን ልኬት ይውሰዱ፤ ከዚያም ውጤቱን ከታች ካለው የሰውነት ልኬት ሰንጠረዥ ጋር ያወዳድሩ።
ልብ ይበሉ: እባክዎ የልብስ ልኬቶች ለመንቀሳቀስ፣ ለምቾት ወይም ለዲዛይን ሲባል ሁልጊዜ ከሰውነት ልኬቶች እንደሚበልጡ ያስታውሱ። የሰውነትዎን ልኬትዎን ከልብሱ ልኬት ጋር የሚያወዳድሩ ከሆነ፣ ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት በራስዎ ቁጥር ላይ ከ5-20 ሳ.ሜ መጨመርዎን ያረጋግጡ።
የሰውነት ልኬት በሳ.ሜ (cm)
ሳይዝ | ደረት (1) | ወገብ (2) | ዳሌ (3) |
XS | 78 - 83 | 60 - 65 | 86 - 91 |
S | 84 - 89 | 66 - 71 | 92 - 97 |
M | 90 - 95 | 72 - 77 | 98 - 103 |
L | 96 - 103 | 78 - 85 | 104 - 111 |
XL | 104 - 111 | 86 - 93 | 112 - 119 |
XXL | 112 - 120 | 94 - 102 | 120 - 128 |
ቀለም |
በርገንዲ |
---|---|
ትልቀት |
4XL |
አለ
እነዚህንም ሊወዷቸው ይችላሉ
ምርጫዎች
This product has multiple variants. The options may be chosen on the product page
የሰውነት ቀለም
ጥቁር