የወንዶች ሙሉ ቀለም፣ ክብ አንገት፣ ጉርድ እጅጌ ቲሸርት

Original price was: 900 ብር.Current price is: 800 ብር.

የወንዶች ወገብ በላይና ተደራቢ የሳይዝ ሰንጠረዥ

Men Tops Size Chart

📏 ትክክለኛ ልክዎን ያግኙ እና በር ላይ እቃ ከመመለስ ይዳኑ

በልበ ሙሉነት ማዘዝ እንዲችሉ እያንዳንዱን እቃ እንለካለን። የሚበቃዎትን ሳይዝ በሁለት መንገዶች መምረጥ ይችላሉ፦

  • ካለዎት ልብስ ጋር ማነጻጸር (የሚመከር) – በደንብ የሚሆንዎትን ልብስ ይምረጡ፣ ይለኩት፣ ከዛ በምርቱ ገጹ ላይ ከተቀመጡት የልብሱ ትክክለኛ ልኬቶች ጋር ያነጻጽሩ።
  • ሰውነትዎን መለካት – የደረትዎን ልኬት ይውሰዱ፤ ከዚያም ውጤቱን ከታች ካለው የሰውነት ልኬት ሰንጠረዥ ጋር ያወዳድሩ።

ልብ ይበሉ: እባክዎ የልብስ ልኬቶች ለመንቀሳቀስ፣ ለምቾት ወይም ለዲዛይን ሲባል ሁልጊዜ ከሰውነት ልኬቶች እንደሚበልጡ ያስታውሱ። የሰውነትዎን ልኬትዎን ከልብሱ ልኬት ጋር የሚያወዳድሩ ከሆነ፣ ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት በራስዎ ቁጥር ላይ ከ5-20 ሳ.ሜ መጨመርዎን ያረጋግጡ።

የሰውነት ልኬት በሳ.ሜ (cm)

ሳይዝ ደረት (1) ወገብ (2)
XS 81 - 86 66 - 71
S 87 - 96 72 - 81
M 97 - 102 82 - 87
L 103 - 108 88 - 93
XL 109 - 118 94 - 103
XXL 119 - 124 104 - 110
ቀለም

ቅልቅል ቀለም

ትልቀት

XS

አለ

እነዚህንም ሊወዷቸው ይችላሉ

1,200 ብር
ምርጫዎች This product has multiple variants. The options may be chosen on the product page
ነጭ
ጥቁር