
የወንዶች ሙሉ ቀለም፣ ክብ አንገት፣ ጉርድ እጅጌ ቲሸርት
900 ብር Original price was: 900 ብር.800 ብርCurrent price is: 800 ብር.

የወንዶች የተለያየ ቅርጽ ያለበት፣ ጉርዲ እጅ ሸሚዝ
1,400 ብር
“የወንዶች ባላ ጥልፍልፍ የፒጃማ ሱሪ” ወደ ዘምቢል ገብቷል። የዘንቢሉ ዝርዝር



የወንዶች ለማንኛውም ጊዜ ሚሆን፣ አንድ ቀለም፣ ከዊጪ ሸካራ ፖሎ ሸርት
1,100 ብር Original price was: 1,100 ብር.900 ብርCurrent price is: 900 ብር.
የወንዶች ወገብ በላይና ተደራቢ የሳይዝ ሰንጠረዥ

📏 ትክክለኛ ልክዎን ያግኙ እና በር ላይ እቃ ከመመለስ ይዳኑ
በልበ ሙሉነት ማዘዝ እንዲችሉ እያንዳንዱን እቃ እንለካለን። የሚበቃዎትን ሳይዝ በሁለት መንገዶች መምረጥ ይችላሉ፦
- ካለዎት ልብስ ጋር ማነጻጸር (የሚመከር) – በደንብ የሚሆንዎትን ልብስ ይምረጡ፣ ይለኩት፣ ከዛ በምርቱ ገጹ ላይ ከተቀመጡት የልብሱ ትክክለኛ ልኬቶች ጋር ያነጻጽሩ።
ሰውነትዎን መለካት – የደረትዎን ልኬት ይውሰዱ፤ ከዚያም ውጤቱን ከታች ካለው የሰውነት ልኬት ሰንጠረዥ ጋር ያወዳድሩ።
ልብ ይበሉ: እባክዎ የልብስ ልኬቶች ለመንቀሳቀስ፣ ለምቾት ወይም ለዲዛይን ሲባል ሁልጊዜ ከሰውነት ልኬቶች እንደሚበልጡ ያስታውሱ። የሰውነትዎን ልኬትዎን ከልብሱ ልኬት ጋር የሚያወዳድሩ ከሆነ፣ ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባት በራስዎ ቁጥር ላይ ከ5-20 ሳ.ሜ መጨመርዎን ያረጋግጡ።
የሰውነት ልኬት በሳ.ሜ (cm)
ሳይዝ | ደረት (1) | ወገብ (2) |
XS | 81 - 86 | 66 - 71 |
S | 87 - 96 | 72 - 81 |
M | 97 - 102 | 82 - 87 |
L | 103 - 108 | 88 - 93 |
XL | 109 - 118 | 94 - 103 |
XXL | 119 - 124 | 104 - 110 |
ቀለም |
ሰማያዊ |
---|---|
ትልቀት |
L |
አለ
ምድቦች፡ የወንዶች, ወገብ በላይ, የወንድ ፖሎ ሸርቶች